Digital Soul for
Local
Flavors.
ዲጂታል ህይወት
ለሀገር በቀል ጣዕሞች።
Mesob Dine was born out of a simple observation: most software isn't built for the "rush" of a busy Ethiopian dining room. መሶብ ዳይን የተመሰረተው በአንድ ቀላል ምልከታ ነው፡ አብዛኛው ሶፍትዌር ለኢትዮጵያ ምግብ ቤቶች ስራ ብዛትና ፍጥነት ተብሎ አልተሰራም።
"To be the heartbeat of every kitchen and the digital assistant of every waiter in Ethiopia." "በኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉም ኩሽና ልብ እና የሁሉም አስተናጋጅ ዲጂታል ረዳት ለመሆን።"