How can we help? እንዴት እንርዳዎት?
Support center for Mesob Dine Managers and Staff ለመሶብ ዳይን ስራ አስኪያጆች እና ሰራተኞች የእርዳታ ማዕከል
Offline Mode
Mesob Dine works without internet! Your business never stops. መሶብ ዳይን ያለ ኢንተርኔት ይሰራል! ስራዎ መቼም አይቆምም።
- ✓ Auto-save orders to deviceትዕዛዞችን በራስ-ሰር በስልኩ ላይ ያስቀምጣል
- ✓ Background sync on reconnectኢንተርኔት ሲመጣ ወዲያውኑ ይልካል
- ✓ Guest heartbeat warningsየግንኙነት ማስጠንቀቂያ ለደንበኞች
Printer Setup
Connect thermal printers via Bluetooth or WiFi. የሙቀት ማተሚያዎችን በብሉቱዝ ወይም በዋይፋይ ያገናኙ።
- 1. Pair printer in device settingsማተሚያውን በስልኩ ሴቲንግ ውስጥ ያገናኙ
- 2. Select printer in Staff Dashboardበሰራተኛው ዳሽቦርድ ላይ ማተሚያውን ይምረጡ
- 3. Toggle 'Auto-Print' if neededከተፈለገ 'በራሱ ያትም' የሚለውን ይምረጡ
Account Access
Manage staff security and system permissions. የሰራተኞችን ደህንነት እና ፈቃዶችን ያስተዳድሩ።
- 🔑 Reset PINs from Manager panelየይለፍ ቃሎችን ከዳሽቦርዱ ይቀይሩ
- 🛡️ Restrict refund/discount accessቅናሽ የማድረግ ስልጣንን ይገድቡ
- 📱 Device-specific login controlየመሳሪያ መግቢያ ቁጥጥር