📶

Connection Lost ኢንተርኔት ተቋርጧል

Privacy Policy የግላዊነት ፖሊሲ

1. Our Commitment 1. የእኛ ቁርጠኝነት

At Mesob Dine, we value the trust you place in us when using our POS platform. We are committed to protecting your business and personal information through industry-standard security and transparent data practices. በመሶብ ዳይን የእኛን የሽያጭ መድረክ ሲጠቀሙ የሚሰጡንን እምነት እናከብራለን። የእርስዎን የንግድ እና የግል መረጃ በዘመናዊ የደህንነት ጥበቃ እና ግልጽ በሆነ የአሰራር ዘዴ ለመጠበቅ ቁርጠኞች ነን።

2. Multi-Tenant Data Isolation 2. የመረጃ ደህንነት እና መለያየት

Mesob Dine utilizes a high-security multi-tenant architecture. Your restaurant's data is stored in a logically isolated database schema. መሶብ ዳይን ከፍተኛ የደህንነት ጥበቃ ያለው የመረጃ አያያዝ ዘዴን ይጠቀማል። የምግብ ቤትዎ መረጃ በልዩ ሁኔታ ተለይቶ የሚቀመጥ ነው::

This ensures that no other business or tenant can access your sales reports, staff records, or inventory data. Your business is yours alone. ይህም ሌላ ማንኛውም አካል የእርስዎን የሽያጭ ሪፖርቶች፣ የሰራተኛ መረጃዎች፣ ወይም የንብረት ዝርዝር እንዳያይ ዋስትና ይሰጣል። የእርስዎ ንግድ ለርስዎ ብቻ ነው።

3. Information Collection 3. የምንሰበስባቸው መረጃዎች

  • Account Information: Name, business email, and phone number.
  • የመለያ መረጃ፡ ስም፣ የንግድ ኢሜይል እና ስልክ ቁጥር።
  • Staff Data: Usernames and hashed passwords for authentication.
  • የሰራተኛ መረጃ፡ የተጠቃሚ ስም እና የይለፍ ቃል ለመዝገብ።
  • Transaction Data: Sales records and inventory levels for operational analytics.
  • የግብይት መረጃ፡ የሽያጭ መዛግብት እና የንብረት ክምችት ለትንተና።

4. How We Use Data 4. መረጃን እንዴት እንጠቀማለን

We use your data to provide the POS service, process payments via Chapa, send automated email notifications, and generate business insights. We do not sell your data to third-party advertisers. የእርስዎን መረጃ የPOS አገልግሎቱን ለመስጠት፣ በቻፓ (Chapa) በኩል ክፍያዎችን ለመፈጸም፣ የኢሜይል ማሳወቂያዎችን ለመላክ እና የንግድ ትንታኔዎችን ለማዘጋጀት እንጠቀማለን። የእርስዎን መረጃ ለማንኛውም ሶስተኛ ወገን አናጋራም።

5. Security & Protection 5. የደህንነት ጥበቃ

We employ SSL encryption for all data transfers, periodic database backups, and strict internal access controls to ensure your data remains secure and available. ሁሉንም የመረጃ ልውውጦች በ SSL ምስጠራ እንጠብቃለን። እንዲሁም ወቅታዊ የመረጃ መጠባበቂያ (Backup) እና ጥብቅ የደህንነት ቁጥጥር እናደርጋለን።

6. User Rights 6. የተጠቃሚዎች መብት

You have the right to access, export, or request deletion of your account and related data. You can manage most configurations through the Super Admin or Manager portals. የእርስዎን መለያ እና ተያያዥ መረጃዎችን የመመልከት፣ የመውሰድ ወይም እንዲሰረዙ የመጠየቅ መብት አለዎት። አብዛኛዎቹን መቼቶች በዳሽቦርዱ በኩል ማስተዳደር ይችላሉ።

7. Contact Us 7. ያግኙን

If you have questions about this policy, please contact us at [email protected]. ስለዚህ ፖሊሲ ማንኛውም ጥያቄ ካለዎት፣ በ [email protected] ያግኙን።